ዛሬ ስለ ራስ ምታት በሦስት ክፍሎች እናቀርብልዎታለን የራስ ህመም በጭንቅላት፣ግንባር

ዛሬ ስለ ራስ ምታት በሦስት ክፍሎች እናቀርብልዎታለን የራስ ህመም በጭንቅላት፣ግንባር

Margarine

 

ዛሬ ስለ ራስ ምታት በሦስት ክፍሎች እናቀርብልዎታለን 

የራስ ህመም በጭንቅላት፣ግንባር ወይም ፊት አካባቢ የሚሰማ የህመም አይነት ሲሆን ህመሙ የሚሰማበት ቦታ ና መጠን እንዲሁም ድግግሞሹ ሊለያያይ ይችላል፡፡ የተለያዩ የራስ ምታት ችግሮች ያሉ ሲሆን ዋና ዋናዎቸ የሚከተለት ናቸው፡፡
ማይግሬይን
ይህ የራስ ምታት አይነት ከፍተኛ ህመም የሚያስከትል እና ስቃይ ያለው  ሲሆን ከራስ ምታቱ በተጨማሪ ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስ፣ ብርሃንን ማየት አለመቻል  ወይም ሌሎች የዕይታ ችግሮች አብው ሊታዩ ይችላሉ፡፡ ማይግሬይን የተለያዩ የህመም ደረጃዎች ያሉት ሲሆንን ሁሉም የማይግሬይን ህመም ያለባቸው ሰዎች ግን በነዚህ የህመም ደረጃዎች ላያልፉ ይችላሉ

Premonition Phase ይህ ህመሙ ከመከሰቱ ከሰዓታት/ከቀናት በፊት ሊታይ የሚችል እና ያለ በቂ ምክንያት የስሜት/የፀባይ  መቀያየር የሚታይበት ደረጃ ነው

Aura Phase: የዕይታ፣ ከድምፅ ወይም ከመገጣሚያ አካላት ጋር የተገናኘ ህመም የሚጀመርበት የህመሙ ደረጃ ነው
Headache Phase: የራስ ምታቱ በቀጥታ የሚጀምርበት እና በአንድ ወይም በሁለት በኩል ከፍተኛ የራስ ህመም የሚኖርበት እንዲሁም ብርሃን ማየት እና መንቀሳቀስ ህመሙን የሚያባብስበት ዋነኛው የማይገሬይን የህመም ደረጃ ነው
Resolution Phase: ይህ የማይግሬይን ደረጃ ህመሙ ቀስ በቀስ መተው የሚጀምርበት እና ከራስ ምታት ወደ ሰውነት ድካም የሚቀየርበት ደረጃ ነው::

 

ለበለጠ መረጃ በ ቀጥሮ ለመያዝ 0923323234/0946008080 በማንኛውም ሰዐት ይደውሉ፡፡

 

Administrator
12345
;

Get In Touch

We are committed to providing our patients with the highest quality care. Our team of experienced physicians and nurses are dedicated to providing you with the care you need to live a healthy life.

gibeinternalmedicine@gmail.com

gibeinternalmedicine@gmail.com

+251 91 138 4644

Newsletter

Follow Us